Building and Finishing Materials
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የAlummunium Metal በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 004/2019 ዓ.ም.
ድርጅታችን የAlummunium Metal Closu 30*35 ብዛቱ 5,000,000 የሆነ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች -
- የታደሰ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላችሁ መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- የማይመለስ ቫትን አካቶ በብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሠነዱን መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤
- ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መቀመጥ አለበት፤
- ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኢንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፤
- ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት መካኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግዥ ቢሮ 5ኛ ፎቅ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተኙበት ይከፈታል፤
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፖሳቁ 3516
ፋክስ 011 5 513299
Addis Ababa
Ethiopia
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-26 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Alcohol and Liquor Factory (NALF)
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 17, 2026)
- Posted at: 2026-10-17T07:18:40.000Z
- Buyer website: https://www.nalf.com.et