Accounting and Auditing, Accounting System Design

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1ኛ - የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2ኛ - የቫትና የቲን ሰርተፍኬት

3ኛ - የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና

4ኛ - የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው በታሸጉ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ አያት አደባባይ አጠገብ አያት ዞን ሁለት መንገድ ሶስት በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ በተረፈ የኦዲት ሪፖርቱ ተጠናቆ ለዳይሬክተሮች ቦርድ ለህዳር 3/2019 ዓ.ም በፊት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር /10/ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tora Relief Organization
  • Buyer address: አያት ዞን 2 መንገድ 6 አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-19T08:49:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders