Accounting and Auditing, Accounting System Design

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 - 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል

Description

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር በመርካቶ አከባቢ ሱቆችን ገንብቶ በማከራየት ያለ ድርጅት ነው:: ስለዚህ ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 - 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል:: ስለዚህ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ፈቃድ ያሳደሰ የውጪ ኦዲተር በዓመቱ የሚሰራበት ክፍያ ዋጋና የኦዲት ድርጅቱ አጠቃላይ ፕሮፎርማስ የሚገለፅ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መርካቶ ከጣና ገበያ ጀርባ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር -- 0903987777
0911377587
አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Admas Zemanawi S.C.
  • Buyer's registered address: አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ጣና ገበያ ጀርባ ፊት ለፊት አክሲዮን ማህበሩ በሚያሰራው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ
  • Published on: Reporter (Oct 18, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T08:08:26.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders