Spare Parts and Car Decoration Materials

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች እና የመኪና ባትሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ የተዘጋጀ ግ/ጨ/03/2019 የበጀት ዓመት

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች እና የመኪና ባትሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት የግዥው አይነት፡-

  • ሎት አንድ፡-የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት ሁለት፡-የተለያዩ የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች
  • ሎት ሶስት፡ የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለዉድድር ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  3. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ አንድ አንድ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ አለባቸው።
  5. ናሙና (ሳምፕል) ያለቀረበ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።
  6. ማነኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የየሎቱ ለየብቻ 2% ሆኖ የሚያስዙት ዋስትና ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጣ ሲፒኦ ወይም የባንከ ጋራንቲ ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል።
  7. የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ከፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  8. አሸናፍ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎችን በራሱ ወጪ የማጓጓያዣ፤መጫኛ እና ውረጃ ወጪዎችን ሸፍነው ቢሾፍቱ የሚገኘው የኦሮሚያ ፖሊስ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል።
  9. ማንኛውም ተወዳዳሪ ቴከኒካል ኦርጅናል፣ ቴክኒካል ኮፒ፣ ፋይናንሻል ኦርጅናል፣ ፋይናንሻል ኮፒ እና ሲፒኦ ወይም ጋራንቲ ለየብቻ በማሸግ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት። ይህንን ያላሟላ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ዉጭ ይሆናል።
  10. ማንኛውም ተጫራች የመወዳደሪያ ሰነድ ሲያዘጋጅ ቫት እና ማንኛውንም ወጭን ጨምሮ መሙላት አለበት ይህ ካልሆነ የቀረበ ዋጋ ሁሉንም
    ዋጋ ሁሉንም ወጪዎች አካቶ እንደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል።
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀነ ገደብ 27/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል።
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 27/02/2019 ዓ.ም በኦሮሚያ ፖሊስ ግዥ አገልግሎት መምሪያ ውስጥ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  13. ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኦሮሚያ ፖሊስ፡-
አድራሻ፡-ኦሮሚያ ፖሊስ አ/አባበ ክ/ከተማ ቂርቆስ ላንቻ አከባቢ
ለተጨማሪ መረጃ፡-0913 108 990 ወይም 0996 054 778 መደወል ይችላሉ

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-06
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-06 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Police Commission
  • Buyer's registered address: ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/አባባ ከ/ከተማ ጉለሌ ወረዳ 02 ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ
  • Bid bond: የየሎቱ ለየብቻ 2% ሆኖ የሚያስዙት ዋስትና ከ500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T14:24:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders