Building and Finishing Materials
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ርፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksEquipment and Accessories
South Ethiopia Regional State
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ አስ/ርፋ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለቀረቡ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ6 ወር የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት
|
ተ/ቁ
|
የሎት ዝርዝር
|
የግዥው ዓይነት
|
|
1 |
ሎት 1
|
የጠጠር፤ድንጋይና አሸዋ በቢያጆ በሲኖትራከር
|
|
2 |
ሎት 2
|
የህንፃ መሣሪያ
|
|
3 |
ሎት 3
|
የጽሕፈት መሳሪያ
|
|
4 |
ሎት 4
|
የኤሌትሮኒክስ እቃዎች
|
|
|
ሎት 5
|
ህትመት ሥራ
|
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት/
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ላት/
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ/ የሆነች
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN No./ያለው/ት/
- የመልካም ስራ አፈጻጸም መረጃ ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል
- ለሎት አንድ የሲኖ ትራክ ሊቭሬ ማቅረብ የሚችል
- አሸናፊ ተጫራች 3% የመንግስት ግብር ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነች
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የሚገዙበት ይህ ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ላ/ከ/አ/ፋ/ጽ/ ቤት በመቅረብ ከቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡
- የማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት ጽ/ቤት የሚሰሩ የጠጠር ፤ ድንጋይ፤አሸዋ እና የህንፃ መሣሪያ ህትመት ሥራ። በ15ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ ከቀኑ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡
- የጽሕፈት መሳሪያ፤ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ላይ ታሽጎ ከቀኑ 9፡30 ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ኦሪጅናል ሠነድ በላዩ ላይ ኦሪጅናል ብሎ በመጻፍ እና ኮፒ ሰነድ በላዩ ላይ ኮፒ ብሎ በመጻፍ
- ለጠጠር ሥራዉ የትራንስፖርት አገልግሎት ከሉቶ ከክረቸር እስከ ላስካ 02 ባከላ ሰፈር ድረስ የማጓጓዝ ስራ ብቻ መሆኑን በተለያዩ ፖስታ አሽጎ በሌላ እናት ፖስታ ሁለቱንም በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00/ ሀያ ሺህ ብር/ ብቻ በባንክ የተመሰከረ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ እና በፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
- የጨረታው ሣጥን የሚገኘው በላስካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ነው፡፡
- የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15 ተከታታይ ቀናት ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የእረፍት ቀን ወይም ካላንደር የሚዘጋ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሰነድ ይገዛሉ ይታሸጋል በእለቱ ይከፈታል /ማንኛዉም ተጫራች ከአንድ በላይ ሰነድ መግዛት አይችልም፡፡
- አሸናፈዉ ተጫራች ከላይ የተጠቀሱ እቃዎችን እስከ ላስካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብና ጥራቱ የጎደለዉ ዕቃ ከሆነ የማንቀበል መሆኑን ጭምር እንገልጻለን ዕቃዎችን እስከ ላ/ከ/ አ/ፋ/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916 158 211 ወይም 0916 223 834 ደዉሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0916 158 211/0916 223 834 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባስኬቶ ዞን የላስካ ከተማ
አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-03 15:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Laseka City Administration Finance and Economic Development Office
- Bid bond: 20,000 (ሀያ ሺህ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 20, 2026)
- Posted at: 2026-10-20T15:33:41.000Z
- Source: Qelal Tenders