Spare Parts and Car Decoration Materials
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0003/2019
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት 50/ሀምሳ/ መለያዉ ቁጥሩ 750R16 የሆን የተሸከርካሪ ጎማ በግልፅ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% መጠን በባንክ ተመሰከረለት ሲፒኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለግዥው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሃርድ ኮፒ እና ሶፍት ኮፒ ከቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ በማይመለስ ብር 345 (ሶስት መቶ አስራ አምሰት) ብር በማግባት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ይህ የግዥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10/አስር ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይቆያሉ፡፡
- ጨረታው 27/02/2019 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል።
- ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0912470479/0921933067 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ
የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-11-06 14:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Seed Enterprise
- Buyer's registered address: ጎተራ አጎና ሠራዊት ሲኒማ አጠገብ ባለኬር ህንፃ /Baleker Tower 4ኛ ፎቅ ላይ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 345.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 21, 2026)
- Posted at: 2026-10-21T10:11:53.000Z
- Source: Qelal Tenders