Office Furniture

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት በከተማ መስተዳድሩ ስር ላሉት የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ማለትም ፈርኒቸሮችን፣ ወንበሮችንና ጠረጴዛዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት በከተማ መስተዳድሩ ስር ላሉት የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ማለትም ፈርኒቸሮችን፣ ወንበሮችንና ጠረጴዛዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 ስለዚህ የሚከተለውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

1. ተጫራቾች የተጠቀሱትን እቃዎች በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT ተመዝጋቢ የሆኑና እንዲሁም ቲን/ TIN /ያላቸው ለዚህም መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም ብር 10,000 (አስር ሺህ) ዳሮለቡ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ብለው በመፃፍ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ) በመክፈል ከመስሪያ ቤቱ ቁጥር 13 መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋና እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ በ15 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 3፡30 በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6. እያንዳንዱ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በተመዘገበበት የስራ ዘርፍ ብቻ መሆኑን ማወቅ አለበት፡፡

7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመቻራ ከተማ መስተዳድር እቅድና ገንዘብ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡ የተጫራች አለመገኘት ጨረታውን አያደናቅፍም፡፡

8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ የመቻራ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት
ስልክ -0925 752 474 ወይም 0911 26 5135 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ጽ/ቤት
መቻራ ሚጨታ
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-07
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ በ15 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡30
  • Bid opening: 2026-11-07 10:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ተከታታይ በ15 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T08:44:45.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders