Accounting and Auditing, Accounting System Design

የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ 

ማህበራችን ቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር ሦስት ቦክስ ፋይል የሚሆን የ10 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ኦድት ማድረግ እና ለቀጣይ 3 ዓመታት በጠቅላላ ጉባኤ የውጭ አድተር ለመሾም ስለፈለግን፣ የጨረታ ህጉን የምታሟሉ የሙያ ብቃት ሰርትፈኬት ያላችሁና የ2018 ፈቃድ ያደሳችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በኢሜል [email protected]  ወይም በማህበሩ ጽ/ቤት አድስ አበባ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 163 በአካል ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ 0943 22 22 11

የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-10-27 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 22, 2026)
  • Posted at: 2026-10-22T11:48:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders