Accounting and Auditing, Accounting System Design

አዳሮ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የድርጅታችን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማሠራት ሕጋዊ የኦዲት ፍቃድና የታደሰ ፍቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች ለማሠራት ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲት ማስታወቂያ

ድርጅታችን አዳሮ የዘሌቀታ በጎ አድርጎት ድርጅት በኢፌዴሪ በአዋጅ ቁጥር 1113/2019 በአገር በቀል የእርዳታ ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 7314 ተመዝግቦ በሥራ ላይ ይገኛል። በመሆኑም የ2018 ዓ.ም የድርጅታችን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማሠራት ሕጋዊ የኦዲት ፍቃድና የታደሰ ፍቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች ለማሠራት ይፈልጋል።

ድርጅታችን በምዕራብ ጉጂ ዞን በአባያ ወራዳ ጓንጓ ከተማ የሚገኝ ስለሆነ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ መወዳደር እንደሚችሉ እንዲታወጅልን በትህትና እንጠይቃለን።

አዳሮ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-11-03 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: አዳሮ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 23, 2026)
  • Posted at: 2026-10-23T08:20:06.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders