Accounting and Auditing, Accounting System Design

የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ (ETGBA) (ምዝገባ ቁጥር 7888) የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።

መስፈርቶች፦ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የAABE የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ የTIN እና VAT ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ ወቅታዊ የግብር ክሊራንስ እና በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ ያለው።

የስራው ወሰነ፦ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ መዛግብትን በISAS መሠረት ኦዲት ማድረግ እና የኦዲት ሪፖርትና ለማኔጅመንት ደብዳቤ ማቅረብ።

የማስረከቢያ ሁኔታ፦ ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንሻል ሰነዶቻቸውን በተናጠል በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቺቺኒያ መንገድ NB Business Center ህንጻ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 303 ማቅረብ አለባቸው።

ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፦ ስልክ ቁጥር፦ +251977917777 / ኢሜይል፦ [email protected] 

የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-02
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-11-02 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T08:48:24.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders