House Furniture

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈርኒቸር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. የፈርንቸር ግዥ

ስለዚህም፡-

  • በዘርፉ ህጋዊ ለ2019ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ለዚህም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የግብር መክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢነት ባለ ስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • ታክስ ክሪናንስ የ2019ዓ.ም ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘውትር በስራ ሰዓት በድራደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሪት ቢሮ በመቅረብ መግዛት የሚቻል
  • ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ ቡተመሰከረለት (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ኢያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በፓስታ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት በስራ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ በመቅረብ የሚወዳደሩትን ዋጋ በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት ይታሸጋል በዛው እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ግን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- 1. ቢሮው ጨረታውን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልከ ቁትር 025 111 28435 መደወል ይችላሉ፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-29 10:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Adminstration Education Bureau
  • Buyer's registered address: Dire Dawa Administration Education office Dire Dawa Ethiopia
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Oct 14, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T09:44:14.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders