Accounting and Auditing, Accounting System Design

ዘድረ የገበያ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዢ

ድርጅታችን ዘድረ የገበያ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2. የፌዴራል ታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው

3. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ(AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4. የግብር እዳ የሌለባቸው መሆኑን የሚገልፅ ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ

የማመልከቻ ሁኔታ

መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች የቴክኒክ (Technical) እና የፋይናንስ(Financial) ሰነዶቻችሁን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ እንድታስገቡ እንጋብዛለን፡፡

አድራሻ፡- ከአውቶብስ ተራ ወደ ሰባተኛ መሄጃ ቤተል/ አለምባንክ ታክሲ መጫኛ ዘድረ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ዋና ቢሮ

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0964 454 647 / 0905 300 300

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ዘድረ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-10-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ዘድረ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 24, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T10:26:08.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders