Spare Parts and Car Decoration Materials

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የናፍታ ፊልትሮ፣ የዘይት ፊልትሮ፣ የመኪና ባትሪ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨ / መ/ ቁ/ ፋ/ኢ 002/2019
ጨረታ ማስታወቂያ

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የናፍታ ፊልትሮ የዘይት ፊልትሮ የመኪና ባትሪ ፤Fr N ]TMuÜps^ÇN ]TM በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1/በዘርፉ የተሠማሩና ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በመንግስት የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እንዲሁም የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፣

2/ ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3/ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

4/ተጫራቶች ለተወዳደሩበት ጨረታው አግባብነት ያለው የተሟላ ማስረጃና ሠነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣

5/ ተጫራቶች የጨረታ ሠነዱን የጨረታው በድሬ ጋዜጣ በማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት መግዛት ይችላሉ ፤፤

የጨረታ ሠነዱን ብር 200 በመክፈል ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 በግንባር ቀርበው በመውሰድ አስፈላጊውን ዋጋ በግልጽ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑን በመግለጽ ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዋናውና ኮፒውን በአግባቡ አሽገው ማስገባት ይችላሉ፣

6 የጨረታ ከቀኑ 4፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በዳይሬክቶሬቱ ቢሮ በግልጽ ይከፈታል፣

7/ ተጫራቶች ብር 5,000 የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

8/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9/ ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡-

ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

የስልክ ቁጥር 0915 732 312 ወይንም
ፋክስ ቁጥር 0251-11-77-29
ድሬ ዳዋ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ በማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት 4፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-11-04 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ በማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት 4፡30 ሠዓት
  • Region: Dire Dawa
  • Publishing entity: Dire Dawa Administration Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Melekite Dire (Oct 21, 2026)
  • Posted at: 2026-10-24T11:02:16.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders