Water Engineering Machinery and Equipment
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Water Engineering Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksWater Pipes and Fittings
Addis Ababa
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት
- ሎት 1 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
- ሎት 2 የቧንቧ ዕቃዎች
- ሎት 3 የህንፃ መሳሪዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ስለሆነም
የ2018/2019 በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
- TIN No የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያለው
- VAT ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ያለው
- የገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
- አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚችሉ መሆን አለባቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለእያንዳንዱ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ፤
- የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 500.00 /አምስት መቶ/ በዋናው እንግዳ መቀበያ በመክፈል ለእያንዳንዱ የተዘጋጀውን የጨረታ ስነድ ከፋሲሊቲ መምሪያ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት በ15ው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 551 3222 Ext. 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
- የሥራ ሰዓት፡
- ከሰኞ እስከ ሀሙስ ጠዋት 2፡00 – 6፡00 ከሰዓት 7፡00 – 11፡00
- አርብ ጠዋት ከ2፡00_5፡30 ከሰዓት 7፡30 እስከ 11፡00
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ15ው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-09 10:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ15ው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ghion Hotels Enterprise
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T12:46:14.000Z
- Source: Qelal Tenders