Accounting and Auditing, Accounting System Design
መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ብቃት(ፍቃድ) ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘና ማቅረብ የሚችል፤
- የዘመኑ የስራ ግብር / ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ከዚህ በፊት ኦዲት ካደረጋቸው ህብረት ስራ ማህበራት/ዩንየኖች/ወይም ተቋማት የእውቅና ወይም የምስጋና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- የዋጋ ሰነድ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል፤
- የጨረታ ማስረከቢያ ባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ልክ 2 % በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ሰነዱ ከዩንየኑ ጽ/ቤት 100 ብር በመግዛት የጨረታ ሰነዱን መሙላትና የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት የሚችል፤
የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ፤
- በዩንየኑ ጽ/ቤት ወደ መገኛኛ መሄጃ ኬንያ ኢንባሲ ጀርባ
- ስልክ ቁጥር 09 26-49-45-58/ 09 25-71-97-93
- የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ26/02/2019 ጠዋት 4:00 ተጫራቾች በተገኙበት ይሆናል
ማሳሰቢያ ዩንየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ
- Bid opening: 2026-11-05 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 25, 2026)
- Posted at: 2026-10-26T14:08:00.000Z
- Source: Qelal Tenders