Spare Parts and Car Decoration Materials
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Spare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and Leather
Oromia
More tags
Air conditioning and RefrigerationOthersMaintenance and RepairPharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsMedical Equipment and SuppliesEquipment and AccessoriesMechanicalInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesElectrical, Electromechanical and ElectronicsShoes and Other Leather ProductsEquipmentSafety and SecurityLaboratory Equipment and ChemicalsAmharic2merkatoAdama Hospital Medical College
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት፡-
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎቸ ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት
- የደንብ ልብስ ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- “Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ” ለሶስተኛ ጊዜ ለማስሞላት
- Air Conditioner (AC)” ሶስተኛ ጊዜ ለማስጠገን
- የላብራቶሪ ማሽን ግntegrated Chemistry, immunoassay & Electrolyte, integrated solution'' ማሽን በPlacement' የሚሰጥ ደርጅት ካለ አስፈላጊውን የተለያዩ የማሽኑን Reagent" ለሁለተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የCT, Steam sterilizer and Endoscope maintenance service agreement ለሶስተኛ ጊዜ ለማሰራት
- የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት
- የMedical Equipment and surgical instruments'' ለሶስተኛ ጊዜ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላለችሁ።
- የ2018/9 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያልችሁ።
- ተጫራቾች የተጨመረ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
- ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰንድ የዋጋ ዝርዝር እና እስስፍኬሽን የቀየረ ተቀባይት የለውም።
- ጨረታውን ከሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸኑፉበትን ዋጋ 10% ማሰያዝ የሚችል።
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ከ1ኛ-3ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጨረታ 200/ሁለት መቶ ብር እና ከ4ኛ እና 9ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥሮች 500/አምስት መቶ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
- የማሽኑን Reagent በጨረታው ያሽነፈ ድርጅት በ “Placement' የሚሰጠውን ማሽን በ7 ቀን ውስጥ መ/ ቤት ድርስ በራሱ ውጪ ማቅረብ የሚችል።
- ለ Reagent ጨረታ የሚሳተፈው ድርጅት በ placement' የሚሰጠውን የላብራቶሪ ማሽን በእስቶክ (stock) ውስጥ ያለው ብቻ መሆን አለበት ወይም በእስቶክ (stock) የሌለው ድርጅት ጨረታውን መሳተፍ አይችልም።
- የግቢ ውስጥ መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ25/02/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የደንብ ልብስ ጨረታው የሚከፈተው በ25/02/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- Fire Extinguisher/የእሳት ማጥፊያ' ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- “Air Conditioner (AC)'' ጨረታው የሚከፈተው በ26/02/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- የተለያዩ የመኪና ጎማዎቸ ጨረታው የሚከፈተው በ27/02/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- የላብራቶሪ ማሽን Integrated Chemistry, immunoassay & Electrolyte, integrated solution'' ጨረታው የሚከፈተው በ27/02/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የኮሚኒቲ ፋርማሲ መድኃኒቶች ጨረታው የሚከፈተው በ01/03/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የ“CTSteam sterilizer and Endoscope-maintenance service agreement ጨረታው የሚከፈተው በ01/03/2019 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የMedical Equipment and surgical instruments'' ጨረታው የሚከፈተው በ02/03/2019 ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች |ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
ጨረታ ማስከበሪያ፥-
- 1ኛ ፣4ኛ፣ 5ኛ፣6ኛ፣7ኛ፣8ኛ እና 9ኛ ላይ ላሉት ተራ ቁጥሮች ለእያንዳንዱ ጫረታ ለየ ብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር እና
- 2ኛ እና 3ኛ ላይ ላለው ተራ ቁጥር 20,000 (ሃያ ሺ) ብር በ“CBE, CBO, እና በSinqe' ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-11-11
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-11-11 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama Hospital Medical College
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Oct 26, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T07:24:27.000Z
- Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/
- Source: Qelal Tenders