Accounting and Auditing, Accounting System Design
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጐ አድራጐት ማህበር ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል
Description
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጐ አድራጐት ማህበር ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ እና ተያያዥ ሰነድ በማቅረብ ተጫራቾች በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ካዛንችስ በሚገኘው ኦሜጋ ታውር 4ተኛ ፎቅ በመገኘት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በማስገባት ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-06 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T11:12:13.000Z
- Source: Qelal Tenders