Construction Machinery and Equipment

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስከራፕ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የሚወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ኢማ ከዚህ በታች የተገለጸትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስከራፕ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

ተ.ቁ

የማሽኑ ሞዴል/ዓይነት

የማሽን ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ሴሪያል ቁጥር

የሚሸጥበት ሁኔታ

1

D7G  ዶዘር 

65V05208

10Z08479

በስክራፕ ባለበት ሁኔታ

2

D7G  ዶዘር 

65V05628

10 Z09718

በስክራፕ ባለበት ሁኔታ

3

C5 -683 ኮምፓክተር

DAD00498

CPT30851

በስክራፕ ባለበት ሁኔታ

  1. ተጫራቾች ማሸኖችን ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መግዛት እና ማየት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በተዘጋጀው የጨረታ ፎርም ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የተጫረቱበትን ማሽነሪ ከሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን አሽገው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ መዝጊያ ቀን በ25/02/2019ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ሲሆን የጨረታው የመክፈቻ ቀን 25/02/2019 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት ይሆናል።
  5. ለጨረታ የቀረቡት ማሸነሪዎች ሽያጭ በስክራፕ በመሆኑ ምንም ዓይነት የሥም ዝውውር ድርጅቱ አያከናውንም።
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ማሸነሪ በራሱ ማንሻ መሣሪያ ፣በራሱ ትራንስፖርት፣ በራሱ የሰው ኃይል አቅርቦት የማንሳት ግዴታ አለበት።
  7. አሸናፊ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፋቸው እንደተገለጸ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ማሸን ዋጋ በመክፈል ማንሳት ይኖርባቸዋል።
  8. ድርጅቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡-0114421133/212

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-04 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ries Engineering S.C.
  • Buyer's registered address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
  • Posted at: 2026-10-28T08:02:24.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders