Office Furniture
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ
ቁጥር (Tin No) ያላቸው አቅራቢዎች እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።
የዕቃው ዝርዝር፦
|
ቁጥር |
የዕቃው ዝርዝር |
መለያ ቁጥር |
|
01 |
MDF |
0.18 |
|
02 |
MDF |
0.12 |
|
03 |
MDF |
0.06 |
|
04 |
MDF |
0.03 |
|
05 |
Tobulare |
30*30*1.5 |
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
(046-116-04-49-0940215591/0910058369/0911534123) ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-11-16
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-11-16 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Oromia
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer's registered address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T09:01:44.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
- Source: Qelal Tenders