Accounting and Auditing, Accounting System Design
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለ2026/27፣ 2027/28 እና 2028/29 የበጀት ዓመታት የተቋሙን የሒሳብ መዛግብትና የፋይናንስ ሪፖርቶች ኦዲት የሚያደርግ ብቁ የውጭ ኦዲት ተቋም በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል
Description
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ.
የውጭ ኦዲተር ለመምረጥ የጨረታ ማስታወቂያ
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለ2026/27፣ 2027/28 እና 2028/29 የበጀት ዓመታት የተቋሙን የሒሳብ መዛግብትና የፋይናንስ ሪፖርቶች ኦዲት የሚያደርግ ብቁ የውጭ ኦዲት ተቋም በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተቋሙ የሚከተሉትን መስፊርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን ማወዳደር ይፈልጋል።
1. የተሳትፎ መስፈርቶች
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባና IN ማስረጃ።
2. የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፡
3. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበበት የሙያ ፈቃድ።
4. የብሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር MFI/37/2024 መስፈርቶችን ማሟላት።
5. ቢያንስ የሦስት ዓመት የኦዲት ልምድ ያለው የቡድን ኃላፊ፣ በተለይም የፋይናንስ ተቋማት የኦዲት ልምድ፡
6. የIFRS ሥልጠና ማስረጃና በIFRS የተዘጋጁ የፋይናንስ ሪፖርቶች የኦዲት ልምድ።
7. ከኦዲት ቦርዱ የዲሲፕሊን እርምጃ አለመኖሩን የሚገልጽ።
8. የታጩ የኦዲት ቡድን አባላት የሕይወት ታሪክ (CV)።
2. የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ
የቴክኒክና የፋይናንስ ፕሮፖዛሎችን ከሚያስፈልጉ ማስረጃዎች ጋር በተለያዩ የታሸጉ ኤንቨሎፖች ውስጥ በማስገባት፣ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታውን ሰነድ ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ 200 ብር ከፍለው መግዛት ይቻላል።
3. ማሳሰቢያ
- የጨረታ ዋጋው የሦስቱንም የበጀት ዓመታት አገልግሎት ማካተት አለበት።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱን የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ፦ 011 672 1518 / 19
- አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ, ቲኬ ሕንፃ, 1ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁጥር 111
Tender details
- Deadline: 2026-11-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-06 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Debo Micro Finance Institution S.C.
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T09:20:53.000Z
- Source: Qelal Tenders