Accounting and Auditing, Accounting System Design
ዩፍታ የትራንሰፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2017/2018 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Description
ዩፍታ የትራንሰፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የአክሲዮን ማህበራችን የ2017/2018 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት 156 ቦክስ ፋይል ሰነዶች ያሉን ሲሆን
1. ሰርተው የሚያስረክቡበትን ጊዜ
2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
3. የሚሰሩበት ዋጋ በሰም የታሸገ ኢንቮሎፕ በ7 ቀን ውስጥ ቄራ ጎፋ ገብርኤል ከሶፊያ ሞል ጀርባ ወረዳ 6 ወጣቶች ማዕከል አጠገብ የሚገኘው ቢሮአችን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር
09 11 20 67 50
09 40 60 98 56
011 440 1819
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ቀን ውስጥ
- Bid opening: 2026-11-03 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ዩፍታ የትራንሰፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር
- Published on: Reporter (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T11:41:19.000Z
- Source: Qelal Tenders