Accounting and Auditing, Accounting System Design

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና ልማት ድርጅት ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲተር ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና ልማት ድርጅት ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል በዚሁ መሰረት የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ እና ተያያዥ ሰነድ በማቅረብ ተጫራቾች በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በስራ ሰአት ላፍቶ በላይ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት መስቀለኛው ጋር በሚገኘው ቢሮ በመገኘት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በማስገባት ጨረታው በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-09 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 29, 2026)
  • Posted at: 2026-10-29T08:23:22.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders