House, Building and Warehouse

የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ የመኪና ማቆሚያ ከ130 እስከ 140 መኪናዎችን የሚያስተናግዱ ቦታዎች ለማከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪና ማቆሚያ ከ130 እስከ 140 መኪናዎችን የሚያስተናግዱ ቦታዎች፡-

  • ባጃጅ ተራ አካባቢ መኪና ማቆሚያ
  • ጂ-ፓርኪንግ
  • ኤች ፓርኪንግ
  • አይ ፓርኪንግ በቀንና በማታ ተኮናትረው እንዲሰሩበት ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል።

ስለዚህ ለመከራየት የምትፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተጫራቾች ቢሮ ቁጥር A-312 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የምትከራዩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ ብር 300.00 በመክፈል የጨረታ ዋጋችሁን እንድታቀርቡ እያሳሰብን ጨረታው ሕዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

አክሲዮኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፤- አ.አ. ቂርቆስ ክ/ከተማ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወረዳ 10 ቤ/ቁ A-311/313

የቂርቆስ ገበያ ማዕከል አ/ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-11-16 10:00
  • Bid opening (note): ሕዳር 7 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kirkos Commercial Center
  • Buyer's registered address: ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ቢሮ ቁጥር ኤ-313
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 30, 2026)
  • Posted at: 2026-10-30T07:31:15.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders