Accounting and Auditing, Accounting System Design
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት ዓመት የሒሳብ መዝገቦች እና አሰራሮች ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት ዓመት የሒሳብ መዝገቦች እና አሰራሮች ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ተገቢው የሙያ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላችሁ የሙያ ፍቃድ፣ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የዋጋ ዝርዝራችሁን በማያያዝ እስከ ጥቅምት 23 /2019 ዓ.ም. በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል። የጨረታውን ሰነድ ቦሌ ሆምስ ግቢ ተገኝተው ማቅረብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 911 259010 ይደውሉ።
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-02
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-11-02 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Oct 30, 2026)
- Posted at: 2026-10-30T07:33:30.000Z
- Source: Qelal Tenders