Accounting and Auditing, Accounting System Design

ወገግታ ግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ምርመራ የሚያካሂዱ የውጭ ኦዲተሮችን ለማወዳደር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ወገግታ ግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የዳሬክተሮች ቦርድ በአደረገው ስብሰባ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመት በውጪ ኦዲተር ለማሰራት በወሰነው ውሳኔ መሰረት የውጭ ኦዲተሮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የሚያስፈልጉ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

1. የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ ፣

2. የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ ግብር የከፈለ፣

3. የ2019 ዓ.ም ክሊራንስ ያለው ፣

4. የታወቀለት የኦዲት የምስክር ወረቀት ያለው ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/አምስት/ ቀናት ድረስ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን አክሲዮን ማህበሩ ያሳስባል።

አድራሻችን፡- አ.አ አራዳ ክ/ከ/ከተማ ወረዳ 01 ፒያሳ ሃሮን ታወር የቢሮ ቁጥር 904 ሲሆን ለበለጠ መረጃ በሞባይል

ስልክ ቁጥራችን 0942075555/0999239278 በመደወል

መጠየቅ ይቻላል፡፡ @ [email protected]

ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/አምስት/ ቀናት
  • Bid opening: 2026-11-04 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T08:06:01.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders