Spare Parts and Car Decoration Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸውac
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 50,000 ማስያዝ የሚችሉተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ፋይናሻልና ቴክኒካል እና ሁለት ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ፎቶ ኮፒ ይህ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡-

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል። 

 ለበለጠ መረጃ፡- 046 771 0211 ይደውሉ

በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-10 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Silte Zone Werabe City Municipality
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T08:21:26.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders