Water Pipes and Fittings

በኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 በመደበኛ በጀት የኤሌክትሪከ ባጃጅ፣ የደንብ ልብስ እና የስራ ጫማ፣ ፓምፖች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ኦርጅናል የቧንቧ እና HDPE ፊቲንጎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 በመደበኛ በጀት የኤሌክትሪከ ባጃጅ፤ የደንብ ልብስ እና የስራ ጫማ፤ ፓምፖች፤ የኤሌክትሮኒክስ፤ ኦርጅናል የቧንቧ እና HDPE ፊቲንጎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም እጩ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ዋጋ ከvat ጋር ማቅረብ እና በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታውም በ16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡30 ታሽጎ በዕለቱ በ8፡00 ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ማንኛውም እጩ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ለማቅረብ አስቀድሞ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ለመፈረም ፈቃደኛ መሆን አለበት።

5. ተጫራቾች በፌዴራል ወይም በኦሮሚያ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ የአቅራቢዎች መዝገብ ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው

6. የጨረታውንሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 ለእያንዳንዱ ሠነድ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ።

7. ከቀረበው አጠቃላይ የግዢ ዋጋ መስሪያ ቤቱ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. የጠቅላላ የግዥ ዋጋ 20,000 ከሆነ 3% /withholding tax/ እና ከ20,000 በላይ ከሆነ 7.5% tax ተቀናሽ ይሆናል እንዲሁም አቅራቢው ከቀረበው ከገዛው ጠቅላላ ዕቃ ላይ 0.5% ለውሃ ፈንድ ተቀናሽ ይሆናል።

9. እጩ ተጫራቾች የተጨማሪ ታክስ ከፋይ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

10. የንግድ መለያ ቁጥር (TIN Number) ማቅረብ ይኖርበታል።

11. ማንኛውም ተጫራች ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።

12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈ ከመ/ቤቱ ጋር ውሉን ከፈረመ በኋላ ዕቃውን ከኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በራሱ ማጓጓዣ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።

13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ ሥ.ቁ 022 113 0555

የኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-18
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 6፡30
  • Bid opening: 2026-11-18 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Olenchiti City Water Sewerage Service Enterprise
  • Bid bond: 5,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ
  • Published on: Addis Zemen (Oct 31, 2026)
  • Posted at: 2026-10-31T09:10:29.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders