House, Building and Warehouse

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የህንፃው የመጀመሪያ ወለል ለንግድ ሥራ አገልግሎት ማለትም ለባንኮች፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለቡና ምርት መሸጫ፣ ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለባህላዊ ልብስ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የምርት ናሙና ሽያጭ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Description

ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የቤት ኪራይ ጨረታ

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የህንፃው የመጀመሪያ ወለል ለንግድ ሥራ አገልግሎት ማለትም ለባንኮች፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለቡና ምርት መሸጫ፣ ለፋርማሲ፣ ለቡቲክ፣ ለባህላዊ ልብስ፣ ለጌጣጌጥ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ የምርት ናሙና ሽያጭ እና የመሳሰሉ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ ስፋት ያላቸው ክፍሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች፣ የሚጫረቱበት ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ /2%/ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 013 ማቅረብ ይችላሉ። ምክር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 551 4005 መደወል ይቻላል

የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

አዲስ አበባ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-10
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት
  • Bid opening: 2026-11-10 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1,000.00 ብር
  • Published on: Reporter (Nov 01, 2026)
  • Posted at: 2026-11-02T13:43:42.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders