Accounting and Auditing, Accounting System Design
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Description
በድጋሜ የወጣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::
የድርጅቱን የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
1ኛ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2ኛ የቫትና የቲን ሰርተፍኬት
3ኛ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና
4ኛ የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ
የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው በታሸጉ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት /7/ ቀናት ውስጥ አያት አደባባይ አጠገብ አያት ዞን ሁለት መንገድ ሶስት በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
ማሳሰቢያ - ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት (7) ቀናት
- Bid opening: 2026-11-09 17:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tora Relief Organization
- Buyer's registered address: አያት ዞን 2 መንገድ 6 አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ
- Published on: Addis Zemen (Nov 02, 2026)
- Posted at: 2026-11-03T09:48:16.000Z
- Source: Qelal Tenders