Accounting and Auditing, Accounting System Design
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኀብረት ስራ ዩኒየን ከ01/02/18 እስከ 30/01/19 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኀብረት ስራ ዩኒየን ከ01/02/18 እስከ 30/01/19 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. በኢትዮዽያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ወይም እሱ በሚወክለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፈቃድ ያገኘ እና የሙያ ፈቃድ ማረጋጕሜ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ፈቃዱን ያሳደሰ
3. የሂሳብ ሙያ ፈቃድ ያለው
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
5. በህብረት ስራ ማህበራት ኦዲት ልምድ ያለው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
6. የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውንና ዶክመንታቸውን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒው ለየብቻ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ህጋዊ የሆነ ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ7ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚያስገቡ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ከቀኑ በ11፡30 የሚታሸግ ይሆናል።
8. ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት/ባልተገኙበት በ8ተኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
8. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለተጨማሪ መረጃ፡- ፅ/ቤት ድረስ በአካል በመቅረብ አልያም በስ.ቁ 046-212-4704/ 0930108356 /0979886416 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ፡ ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊትለፊት
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኃ/ሥራ ዩኒየን
Tender details
- Deadline: 2026-11-10
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ7ኛው ቀን እስከ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-11 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ8ተኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama Aleto Farmers Cooperative Union
- Published on: Addis Zemen (Nov 04, 2026)
- Posted at: 2026-11-04T08:17:03.000Z
- Source: Qelal Tenders