Accounting and Auditing, Accounting System Design
ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ2018 ሐምሌ 01 እስከ ሐምሌ 01 2019 ዓ.ም ድረስ ያለውን ዓመታዊ ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ 2018 ሀምሌ 01 እስከ ሀምሌ 01 2019 አመታዊ ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት በማህበሩ ቢሮ በመቅረብ እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን።
አድራሻ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ
ለበለጠ መረጃ
በስልክ 0912122388/0963567325
ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-11-09
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-11-09 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት
- Published on: Addis Zemen (Nov 04, 2026)
- Posted at: 2026-11-04T08:31:38.000Z
- Source: Qelal Tenders