Accounting and Auditing, Accounting System Design

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤ.አ የ2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርት (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤአ የ 2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርት (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህም፡

  • የኦዲተር የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ
  • የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰርተፊኬት ያለው
  • የዘመኑን ግብር የከፈለበትንና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • የስራ ልምድ ዘመን ማረጋገጫ
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በግልፅ ለማቅረብ የምትችሉ
  • ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻው ማቅረብ የምትችሉ፡፡

ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በመያዝ አራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስድስት ኪሎ ዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-960561 060 ወይም +251-964-605 502 መደወል ይችላሉ፡፡

 ዩዝ ኢምፓከት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-11-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Youth Impact Development Association
  • Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T07:10:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders