Spare Parts and Car Decoration Materials

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለድርጅቱ ለተሽከርካሪ እና ማሽነሪ አገልግሎት የሚውል ጎማ መግዛት ይፈልጋል

Description

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለድርጅቱ ለተሽከርካሪ እና ማሽነሪ አገልግሎት የሚውል ጎማ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ደ/ማርቆስ ከተማ በሚገኘው መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 እና አዲስ አበባ 4ኪሎ አልማ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤ ሆኖም የጨረታ ፖስታው ገቢ የሚሆነው እና ጨረታው የሚከፈተው ደ/ማርቆስ ከተማ ድርጅቱ ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 13 ነው።
  2. ተጫራቾች የምትጫረቱበትን ሰነድ ያንዱን ዋጋ በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት በድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 13 ማስገባት አለባችሁ።
  3. ጨረታው የጨረታ ማስገቢያው በተጠናቀቀ በቀጣይ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ 3፡30 ላይ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣ የጨረታ መክፈቻ ቀኑ በበዓላት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም በራሳቸው ፈቃድ በመከፈቻው ቀን ባይኑ የጨረታውን መክፈት እያሣደወም።
  4. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የተመዘገበና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የነጋዴነት መለያ ቁጥር፣ የዘመኑን ግብር የገበሩና የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ያሰፉትን ጎማ ድርጅቱ ዋናው ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት በማቅረብ ማስረከብ አለበት።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋዉን 2% በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒአ ማስያዝ አለባቸው።
  7. አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርባቸው ጎማ በባለሙያ ተረጋግጦ ማለፍ አለበት።
  8. አሸናፊው የሚለየው በሎት ወይም በጥቅል ይሆናል።
  9. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
  10. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ወይም አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ለደማርቆስ በስልክ ቁጥር 0920514407/0953601984 ለአዲስ አበባ በስልክ ቁጥር 0955274444 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፤ በደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-21
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ቆይቶ የጨረታ ማስገቢያው በተጠናቀቀ በቀጣይ ቀን ከጠዋቱ 3፡00
  • Bid opening: 2026-11-21 09:30
  • Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ቆይቶ የጨረታ ማስገቢያው በተጠናቀቀ በቀጣይ ቀን ከጠዋቱ 3፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Menkorer Construction Enterprise
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T07:29:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders