Spare Parts and Car Decoration Materials
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የOxegen Gas Acetylene Gas-የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Zinc 99.99% በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አቤሜኢ /ሰቼማ/ ግጨ/2019/004
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የOxegen Gas Acetylene Gas-የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Zinc 99.99% በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1.በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ-ዓርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡00-11:00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ከፍል መግዛት ይችላሉ።
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (አምሳ ሺ ብር) በCPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8፡15 ላዶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 1ኛ ወለል ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል።
5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀኖት ፀንቶ ይቆያል።
6. ኢንዱስትሪው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ቴክኒካልና ፋይናንሻል አንድ ኢንቨሎኘ አሽጐ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት፤
አድራሻ፡- ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የቀድሞ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
በተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 74 88 32 07 / 09 12 08 86 36
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
Tender details
- Deadline: 2026-11-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-21 14:15
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Akaki Basic Metals Industry
- Buyer's registered address: ከአአ ወደ ደ/ዘይት መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ገላን ከተማ ሳይደርስ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
- Posted at: 2026-11-06T07:46:22.000Z
- Source: Qelal Tenders