Water Engineering Machinery and Equipment

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026 ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ

Description

ለሚመለከተው ሁሉ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026

ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Reservier Osmosis Water treatment ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026 አውጥቶ ጨረታው መስከረም 29/2019 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ እያሳወቅን፤ ጨረታው ህዳር 03/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ

የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 E-mail

አድራሻ [email protected]  የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com 

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.04-40-04-71/0114-42-07-46

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6ab4d9760a538ae697000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-11-12
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-12 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
  • Buyer's registered address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
  • Published on: Addis Zemen (Nov 06, 2026)
  • Posted at: 2026-11-06T07:46:55.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders