Stationery
በድሬዳዋ ከተማ የመድኃኒዓለም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ ከመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ ከተማ የመድኃኒዓለም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ እቃዎች ለህትመት ለአላቂ የህክምና እቃዎች (የመጀመሪያ ህክምና አገልግሎት መስጫ ፣ ለአላቂ የት/ት እቃዎች ለሌሎች አላቂ እቃዎች (የፅዳት እቃዎች ለተለያዩ መሣሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ፣ለፕላንት ማሽነሪ እና ለመሣሪያዎች እድሳትና ጥገና ፣ለህንፃ ለቁሳቁስና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና በጨረታ ከመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
ስለሆነም ፡-
1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የምዝገባ የምስክር ወረቀትማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ባቅራቢነት የተመዘገበ ።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ/ ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በ 05 በቀበሌ ቀርሳ ተራ አካባቢ በሚገኘው በመድኃኒዓለም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ።
4. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (Bid Bond) ለእያንዳንዱ ሂሳብ መደብ ብር 2,000.00 / ሁለት ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ከላይ ከተራቁጥር ከ 1-4 የተጠቀሱትን የሚያሟሉ ፡፡
5. ተጫራቾች ይህንን ማስታወቂያ በድሬ ፋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
6. አሸናፊ ድርጅቶች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው በኋላ ባሉት ከ5-7 የሥራ ቀናት ውስጥ በቢሮው የተዘጋጀውን ውል መፈፀም ይኖርባቸዋል ።
7. አሸናፊ ድርጅቶች ውሉን ከፈፀሙ በኋላ ያሸነፈበትን ሳምፕል በማቅረብ በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እቃውን ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።
8. ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት ጀምሮ ተከታታይ ቀናት ባለው 15 ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ በ9፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል የጨረታውን ሳጥን ይከፈታል ጨረታው የሚከፈትበት በ15 ኛው ቀን የበአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በቀጣዩ ባሉት የሥራ ቀናት ይከፈታል፡፡
9. መሥሪያ ቤቱ የተሸለ ዘዴ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
10. ተጫራቾች ዝርዝር መረጃ ካስፈለገዎት በሞባይል ቁጥር 0915 736 873 ስልክ ቁጥር 025 110 459 ወይም 025 111 2896 ደውለው ማግኘት ይቻላል ።
Tender details
- Deadline: 2026-11-18
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት ጀምሮ ተከታታይ ቀናት ባለው 15ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ በ9፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-18 15:30
- Bid opening (note): ጨረታው በድሬ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት ጀምሮ ተከታታይ ቀናት ባለው 15ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ ከቀኑ በ9፡30 ሰዓት
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Dire Dawa Medhanialem Elementary and Secondary School
- Bid bond: 2,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሂሳብ መደብ
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Melekite Dire (Nov 04, 2026)
- Posted at: 2026-11-09T10:30:00.000Z
- Source: Qelal Tenders