Textile, Garments and Uniforms
በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice FurnitureFurniture and FurnishingComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesPharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryChemicals and ReagentsHealth Related Services and MaterialsMedical Equipment and SuppliesLaboratory Equipment and ChemicalsCleaning and Janitorial Equipment and ServiceOthersMaintenance and RepairOffice Machines and ComputersGeneratorsEnergy, Power and ElectricityFreight TransportWarehousing, Transit and Transport ServicePrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingTransportation ServiceVehicleRentAmharic2merkatoKirkos Sub City Hiwot Ameba Health Center
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ መግዛት
- ሎት1 የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት
- ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት3 ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት4 ህትመቶች
- ሎት 5 መድኃኒቶች፣ ሪኤጀንቶች እና የሕክምና እና የላቦራቶሪ እቃዎች
- ሎት6 የፅዳት ዕቃዎች ሎትን ጥገና እና
- አገልግሎት (የኮምፒውተርና ፕሪንተር የላውንደሪ ማሽን የፎቶ ኮፒ ማሽን እና
- የጀነሬተር ሰርቪስ እንዲሁም የጭነት አገልግሎት ለአንድ አመት የሚቆይ/
በግልጽ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልግ ሕጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል።
- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር ከፋይ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የጨረታ ሰነዱ በሎት የማይመለስ ብር/200 ብር/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 413 መግዛት ይቻላል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ከሚጫረቱበት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ማለትም ለቢሮ ዕቃዎች፣ ለፅዳት ዕቃዎች ለቋሚ እቃዎች ለመድኃኒት ፤ ሪኤጀንት እና የሕክምና ዕቃዎች 3,500.00 (ሶስት ሺህ አምስት መቶ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ኦርጂናልና ኮፒውን ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ኛው ቀን ድረስ በጤና ጣቢያው የግዢ ቢሮ ቁጥር 410 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎች አይነት ለመለየት የሚያስችል ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው። ናሙና ለማይቀርብባቸው ዕቃዎች እስፔስፊኬሽን ከጨረታው ሰነድ ጋር ተያይዞ ማቅረብ አለባቸው።
- ሲፒኦ (CPO) የሚያያዘው ኮፒው ላይ መሆን አለበት።
- አሸናፊው የጠቅላላ ዋጋውን 10% በሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
- ኦርጅናል ፖስታዎችን በጨረታ መክፈቻ መወዳደር ወቅት የማይከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።
- የጨረታ ሰነድ ተመላሽ ይሆናል።
- ጨረታው ለ10 የሥራ ቀን ከቆየ በኋላ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በሚቀጥለው ዕለት ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሕይወት አምባ ጤና ጣቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውንና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በቂርቆስ ክ/ከተማ ሕይወት አምባ ጤና ጣቢያ ግዢ ክፍል ልዩ ቦታው ከቡልጋሪያ ማዞሪያ ወደ ሣርቤት በሚወስደው መንገድ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ አጠገብ በስልክ ቁጥር 0114706040 መደወል ይቻላል።
በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሕይወት አምባ ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው ለ10 የሥራ ቀን ከቆየ በኋላ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-21 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው ለ10 የሥራ ቀን ከቆየ በኋላ በ10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በሚቀጥለው ዕለት ጠዋት 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kirkos Sub City Hiwot Ameba Health Center
- Buyer's registered address: በቂርቆስ ክ/ከተማ ህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ፋይናንስ ክፍል ልዩ ቦታው ከቡልጋሪያ ማዞሪያ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ አጠገብ
- Bid bond: 3,500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: በሎት 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T08:47:34.000Z
- Source: Qelal Tenders