Generators

የአገዉ ግምጃቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የዉሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኙትን ያገለገሉ ጀኔሬተሮችን በግልጽ ማስታወቂያ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአገዉ ግምጃቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የዉሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኙትን ያገለገሉ ጀኔሬተሮችን  በግልጽ ማስታወቂያ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች የሚከተሉት ናቸዉ፡፡

1. ጨረታዉ ለማንኛዉም ተጫራች ክፍት ነዉ፡፡

2. የዋጋ ዝርዝር መግለጫ ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩት ከጠቅላለ ዋጋ የሚመለስ 5 በመቶ ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) እና ብር 35,000 (ሰላሳ አምስት ሺህ ብር) ለሚወዳደሩት ጀኔሬተሮች በተረጋገጠ ባንክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡ (ቢድ ቦንድ) ማስያዝ አይፈቀድም፡፡ በጥሬ ገንዘብ ከሆነ በድርጅታችን ገንዘብ ያዥ በኩል ደረሰኝ በማስቆረጥ የደረሰኙን ፎቶ ኮፒ በጨረታ ፖስታ ጋር ማያያዝ አለባቸዉ፡፡

4. የመጫረቻ ሰነዱን ከአገዉ ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ከገቢ፣ ግዥ፣ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት ብር 500 (አምስት መቶ ብር)  ከፍለዉ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. የመጫረቻ መነሻ ዋጋ ብር 600,000 (ስድስት መቶ ሺህ ብር) እና ብር 700,000 (ሰባት መቶ ሺህ ብር)  ሲሆን ዝርዝር መግለጫዉ ሰነዱ ላይ ያለ በመሆኑ መጫረት ይችላሉ፡፡

6. ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ህዳር 14/2019 ዓ.ም 11፡00 ድረስ በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ቀኑ ህዝባዊ በዓል ከሆነ ግን በቀጣዩ ቀን ፖስታዉ ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ ከረፋዱ 4፡15 የተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበትና ባይገኙም  የሚከፈት ይሆናል፡፡

7. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ክፍያዉን በድርጅቱ ባንክ አካዉንት ከፍለዉ ደረሰኝ በማቅረብ እና ዕቃዉን እስካለበት ሳይት ድረስ በመሄድ ንብረቱን መረከብ ይችላሉ፡፡ በተጠቀሰዉ ቀን ክፍያ ባይፈጽሙ የጨረታ ማስከበሪያ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ የሚጠቀም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ  ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

9. አሸናፊ የሚለይበት ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ብቻ ነዉ፡፡

10. ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 058 224 04 62 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ፡፡

አገዉ ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-23
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ህዳር 14/2019 ዓ.ም 11፡00 ድረስ በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን
  • Bid opening: 2026-11-24 10:15
  • Bid opening (note): ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ ህዳር 14/2019 ዓ.ም 11፡00 ድረስ በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ቀኑ ህዝባዊ በዓል ከሆነ ግን በቀጣዩ ቀን ፖስታዉ ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ ከረፋዱ 4፡15
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የአገው ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Be'kur (Nov 09, 2026)
  • Posted at: 2026-11-10T09:00:24.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders