House and Building Sale
ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ ሐራጅ /05/2019
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ/ ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
አቶ ክበበው አየለ ተስፋዬ |
ተበዳሪ |
አዳማ |
ቅይጥ ይዞታ መኖሪያ ቤት |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግሥት፤ አዳማ ከተማ (ቀበሌ 04 አዳማ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ) |
OR001143505012 |
200.75 ካ/ሜ |
5,873,005.07 |
ታኅሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00- 5:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
|
ቅይጥ ይዞታ |
ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግሥት፤ አዳማ ከተማ (ቀበሌ 04 አዳማ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ) |
OR001143505013 |
199.63 ካ/ሜ |
7,643,677.37 |
ታኅሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም |
5:00- 6:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|||
|
2 |
ገኪ ስታር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር |
አቶ ዮሴፍ ደስታ ሰብስቤ |
ዓብይ |
መኖሪያ |
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ) |
BO-LTP- BO12000498-014836 |
500 ካ.ሜ |
42,000,000.00 |
ታኅሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00- 5:00 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ቸርነት ሌንጮ ወዳጆ |
ተበዳሪ |
ጋምቤላ |
መኖሪያ ቤት |
በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ፣ ጋምቤላ ከተማ፣ ቀበሌ 04፣ |
823/89 |
417 ካ.ሜ. |
2,921,618.61 |
ታኅሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም |
3:00- 4:00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
4 |
አቶ ሙላቱ ሽጉጤ ጆሮ |
ተበዳሪ |
ይርጋለም |
የመኖሪያ ቤት |
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት፤ ይርጋለም ከተማ፤ ዳሌ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ የሚገኝ፤ |
SD006050508017 |
373.747 ካ/ሜ |
3,120,055.82 |
ታኅሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም |
3:00- 4:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
|
5 |
አቶ አሸናፊ ቱማቶ ቱንሲሳ |
ተበዳሪ |
አየር ጤና 05 |
የመኖሪያ ቤት |
ሲዳማ ጤጢቻ ከተማ ቀበሌ 01 (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጤጢቻ ቅርንጫፍ አካባቢ) |
RN/195/14 |
300 ካ.ሜ |
1,300,382.42 |
ታኅሳስ 1 ቀን 2019 ዓ.ም |
3:00- 4:00 |
ለሦስተኛ ጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች፡-
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሠራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በተራ ቁጥር 1 ላይ ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ አዳማ ቅርንጫፍ፣ በተራ ቁጥር 3 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንከ አ.ማ ጋምቤላ ቅርንጫፍ፣ በተራ ቁጥር 4 እና 5 ለተገለጹት ንብረቶች በቡና ባንክ አ.ማ ይርጋለም ቅርንጫፍ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መሥሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሊቁ 0111-58-08-63/ 011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላ።
ቡና ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-12-10
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-12-10 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Nov 10, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T12:22:22.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/
- Source: Qelal Tenders