Equipment and Accessories
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/92/2026 ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Description
የጨረታ ቁጥር DርE/SF/92/2026
ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Signage and Furniture ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SE/92/2026 አውጥቶ ጨረታው ሐምሌ 15/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ጨረታው ህዳር 8/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን። ተጫራቾች የመጫረቻ ስነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011440-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ [email protected]
የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6a4e03ef0a538a38a3000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-17
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-17 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer's registered address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
- Posted at: 2026-11-11T08:57:02.000Z
- Source: Qelal Tenders