Equipment and Accessories
በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎችን በሃገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and Accessories
South West Ethiopia Region
More tags
IT and TelecomAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsOther MetalsShoes and Other Leather ProductsTextile, Garment and LeatherTextile, Garments and UniformsHotel Service ProvisionHospitality, Tour and TravelCatering and Cafeteria ServicesMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesWater Pipes and FittingsConstruction and Water WorksSpare Parts and Car Decoration MaterialsMechanicalMetal and Metal WorkingBuilding and Finishing MaterialsKitchen EquipmentRaw Materials and SuppliesAmharic2merkatoTarcha Polytechnic College
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ / የጨረታ መለያ ቁጥር ታፖቴኮ/04/2019 ዓ.ም
በደ/ም/ኢ/ህ/ከ/መ/በዳውሮ ዞን የታርጫ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በዘርፉ የተዘረዘሩትን የሥልጠና ዕቃዎችን በሃገራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1. የአይሲቲ፣ ኤሌክትሮኒክሲ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎችና ማሽነሪዎች
- ሎት 2. የግንባታ የውሃና ፈሳሽ መስመር፣ብረታ ብረትና ማሽነሪዎች
- ሎት 3 የአውቶሞቲቭ ዕቃዎችና ማሽነሪዎች
- ሎት 4 የጨርቃ ጨርቅ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች እና ማሽነሪዎች
- ሎት 5. ሆቴል ቱሪዝም ዕቃዎች
- ሎት 6. የእንስሳት እርባታ ዕቃዎች ማሽነሪዎች
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፣
- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ አለበት፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት፣
- የዘመኑ ግብር ስለመከፈሉ እና በጨረታ ይሳተፉ ደብዳቤን ከሚመለከተው አካል ማቅረብ አለበት፣
- የዕቃ ግዥ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ና በድረ-ገጽ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ አለበት፣
- የጨረታ ሰነድ ሦስት መቶ ብር ብቻ በኮሌጃችን የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000042580647 ላይ ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ቀርበው ከግ/ን/አስ/ዳ/ት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02-16 ላይ መግዛት ይችላሉ፣
- የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 3000.00 /ሦስት ሺህ ብር ብቻ/ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፕኦ (CPO) በኮሌጃችን ስም በማዘጋጀት ከቴከኒካል መረጃ ፖስታ ጋር አንድ ላይ አሽጎ ማቅረብ አለበት፣
- ተጫራቾች የቴክኒካል መረጃ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ፣ የፋይናንሻል መረጃ አሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ሁሉንም መረጃ በአንድ እናት ፖስታ አሽጎ በማ/ን/አስ/ዳ/ት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02-6 ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በሥራ ሰዓት ቀርበው መከተት አለበት፣
- የጨረታ ሣጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ከተቆጠረ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የመንግሥት ሥራ ቀን ሆኖ ሰዓቱ እንደተጠበቀ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታ አከፋፈት ሃደቱን አያስተጓጉልም፤
- የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከተገባበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀን ነው።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዕቃ በገበት ሠነድ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ የአንዱን ዕቃ ዋጋ ቫትን ጨምሮ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር ግልጽ በሆነ በሚነበብ ጽሁፍ ሞልቶ ስምና ስልክ ቁጥራቸውን ጽፈው በድርጅታቸው ማህተምና በፊርማቸው ማረጋገጥ አለበት።
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ዋስትና በማስያዝ ከኮሌጁ ጋር ውል መግባት ያለበት ሲሆን ዕቃውንም እስከ ኮሌጅ ግብ ድረስ በራሳቸው ወጪ አጓጉዘው ማቅረብ አለበት፡፡ የጨረታ ማስታወቀ የተጫራቾች መመሪያ ሆኖ ያገለግላል፤
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ታርጫ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-11-26
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ከተቆጠረ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-26 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ከተቆጠረ በኋላ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Tarcha Polytechnic College
- Bid bond: 3000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Nov 11, 2026)
- Posted at: 2026-11-11T09:25:41.000Z
- Source: Qelal Tenders