Textile, Garments and Uniforms

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን እቃዎችና ስራዎች በ2ኛ ዙር ን/ስ/ወ 11/002/2019 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

እነሱም

  • የደንብ ልብስ፤ 
  • አላቂ የጽህፈት እቃዎች፤
  • የጥገና እቃዎች፤
  • ቋሚ እቃዎች፤
  • የጥገና ስራ፤
  • የህትመት ስራ፤
  • ሻይ ቡና፤
  • የኮምፒዩተር ጥገና፤ 
  • የፕሪንተር ጥገና ፎቶ ኮፒ ጥገና
  • የጽዳት እቃ፤
  • የደንብ ልብስ ስፌት የመጋረጃ ስፌት፤ የጭነት አገልግሎት(የመኪና ጭነት) የመድሃኒት እና
  • የህክምና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።

ሆኖም ተጫራቾች እቃው በእስቶር ውስጥ ስለመኖሩ ወይም የቴክኒክ ባለሙያዎች መጥተው ማየት ሲፈልጉ እንደሚያቀርቡ ማረጋገጫ ደብዳቤ መስጠት የሚችሉ መሆን አለባቸው። ሆኖም ግን የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

  1. ተጫራቾች አግባብ ያለው የዘመኑ ግብር የተከፈለብት እና የታደስ ንግድ ስራ ፍቃድ፣
  2. በመንግሰት ግዢ እና ንብረት አሰተዳደር ኤጀንሲ የእቃ አቅራቢወች ዝርዝር ሊሰት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሳተፍ የሚችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቫት/ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ከፋይነት የምሰክር ወረቀት እነዲሁም ለጥቃቅን እና አነሰተኛ ከአደራጀችው አካል ደብዳቤ እና ደብዳቤው ሼድ እንዳላቸው የሚገልጽ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያንዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በስራ ሰዓት 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባችኃል።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርናዋጋእናመለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰው ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. በመከፈቻ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኝት የጨረታውን ሳጥን መከፈቻ ስነስርዓት አያሰቀርም።
  7. ፋይናንሻል እና አነዲሁም ቴከኒካል ኦሪጅናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖሰታ በማሸግ ፊረማ እና ማሀትም በማድረግ ማሰገባት አለባቸው።
  8. የጨረታ ማሰከበሪያ፡- የግዥውን 1 (150,000) (አንድ መቶ ሃምሳ ሽህ ብር ብቻ)
  9. የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በጤና ጣቢያው ይከፈታል።
  10. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል መ/ቤቱ ናሙና ራሱ አቅርቦ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለእይታ አሰቀርቦ በናሙና መሰረት እንዲያቀረቡ የሚያደርገቸው ግዥዎች መኖራችው እንዲታወቅ። የሚቅረቡ ናሙናዎች ብዛት በዋጋ ሰነድ ላይ ይመልከቱ የሚቀርቡበት ጊዜ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሲሆን የሚቀርቡት ክፍል ራሱ በተዘጋጀው ክፍል ነው።

ተጫራቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃው ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ካሳ አይከፈለም። ውጤት ከተገለጸበት ቀን አንሰቶ በ6 ወር ውሰጥ ካልወሰዱ በውርስ ለመንግሰት ገቢ የሆናል።

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ

12. መብቱ የተጠበቀ ነው። መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሞላ አድርጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ /ማስገባት / ይኖርባቸዋል።

የመስሪያ ቤቱ አድራሻ

ን/ስ/ ላ/ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ለበለጠ መረጃ :- የስልክ ቁጥር  011-471 1974

የን/ስ/ ላ/ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-11-27 10:00
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 11 Health Post
  • Buyer's registered address: በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ  11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 150,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Nov 15, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T08:50:32.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders