Land Lease & Real Estate

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው መሬት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራች መሸጥ ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው መሬት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት 1ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራች መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም መጫረት ለምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በደባርቅ ከተማ መሬት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ካፍቴሪያ አዳራሽ ተጫራቾች ቢኖሩም ባይኖሩም ጨረታው ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ስለቦታው ዓይነት ዝርዝር መረጃ ከሚገዙት ሰነዶች ላይ ባለው መረዳት ይችላሉ።
  • ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጋችሁ በስልክ ቁጥራችን 09 31 87 48 35 ወይም 09 18 00 98 95 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  • መስሪያ ቤቱ ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ እና የጨረታ ግዜ ማራዘም ከፈለገ በመ/ቤቱ የውስጥ ሰሌዳ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
  • መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በአብክመ በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ከተማ መሬት ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-26
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-11-27 17:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: በአብክመ በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የደባርቅ ከተማ መሬት ጽ/ቤት
  • Published on: Addis Zemen (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T11:04:53.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders