Land Lease & Real Estate
የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ
Description
የሊዝ የጨረታ ማስታወቂያ
የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ ባወጣው አዋጅ ቁጥር 721/2004 እና በመመሪያ ቁጥር 1/2005 መሰረት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት የሚውል ሲሆን የጨረታውን ዝርዝር መረጃ በጽ/ቤቱ የውስጥ ማስታወቂያ መመልከት ይችላሉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የደጀን ከተማ አስ/መሬት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-25
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት
- Bid opening: 2026-11-25 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Amhara
- Publishing entity: የደጀን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት
- Published on: Be'kur (Nov 16, 2026)
- Posted at: 2026-11-16T14:03:18.000Z
- Source: Qelal Tenders