Office Furniture

የአዊ ብሄረሰብ አስ/ዞን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር፣ የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዊ ብሄረሰብ አስ/ዞን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  1.  የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  2. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ 
  3. የፅዳት ዕቃዎች፣ 
  4. ኢምፖርትድ ፈርኒቸር፣ 
  5. የስፖርት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአዊ ብሄ/አስ/ዞን የእን/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቀጥር 10 ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
  2. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ጨረታው ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ18/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 9 ይከፈታል፡፡
  3. አሸናፊው የሚለየው መ/ቤቱ የተሻለ ጥቅም ያስገኛል ብሎ ካመነበት አነስተኛ ዋጋና ጥራት ያለውን ዕቃ የሞላውን በሎት ዋጋ ይሆናል፡፡
  4. ለእን/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 227 12 58 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-27
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-27 10:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Injibara City Administration FEDB
  • Published on: Be'kur (Nov 16, 2026)
  • Posted at: 2026-11-16T14:12:11.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders