House, Building and Warehouse
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ የ2019 በጀት ዓመት የሎት 1 (የተማሪዎችና የሰራተኞች ጁስ ቤት)፣ ሎት 2 (የሴት ፀጉር ቤት)፣ ሎት 3 (የሴቶች መዋቢያ Cosmetics ቤት) እና ሎት 4 (ቡና ጠጡ ቤት) ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር፣
AAU/SPH/Mg/NCB/01/2019
1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ለተማሪዎችና ለሰራተኞች አገልግሎት እንዲሰጥ የሴትየተማሪዎች ፣ ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች እና የሰራተኞች ጁስ ቤት ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ outsource ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ብቃት ያለውና ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ተጫራች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከታች በሰንጠረዥ በተቀመጠው መሰረት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር SPH Internal Revenue 1000425438119 ገቢ በማድረግ ደረሰኝ በማምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተገለፀው አድራሻ እና ቀን በ14/04/2019 በ 8፡00 ሰአት ወይም በፊት በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ክፍል በመቅረብ ማስገባት ይቻላል፡፡
2. መደበኛ የጨረታ ሰነድ - የማዕቀፍ ስምምነት - ለአገልግሎቶች ግዥ - በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተዘጋጀ -2006 ዓ. ም... በወጣው አዋጀ ቁጥር ሆኖ ማንኛውም - ተጫራች፤
3. (ሀ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ (ለ) የግብር ከፋይ የምስክርነት ወረቀት (ሐ) የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት (መ) የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ የምስክርነት ወረቀት (ሠ) ወቅታዊ የሆነ የታክስ ክሪላንስ (ረ) ላለማጭበርበር ቃል የሚገባበት ቅጽ ፈርሞ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ከታች በተቀመጠው ሰንጠረዥ በምትወዳደሩበት መስክ የተጠቀሰውን የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
|
|
ሎቶች
|
የጨረታ ዋስትና ብር
|
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ |
የጨረታ መከፈቻ ቀን
|
|
1 |
የተማሪዎችና የሰራተኞች ጁስ ቤት
|
10,000/አስር ሺህ ብር/ |
500 ብር
|
14/04/2019 |
|
3 |
የሴት ፀጉር ቤት
|
10,000/አስር ሺህ ብር/ |
500 ብር
|
14/04/2019 |
|
3 |
የሴቶች መዋቢያ ( Cosmetics ) ቤት
|
10,000/አስር ሺህ ብር/
|
500 ብር
|
14/04/2019 |
|
4 |
ቡና ጠጡ ቤት
|
5,000/አምስት ሺህ ብር
|
500 ብር
|
14/04/2019 |
5. በዚህም መሰረት፣በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሠረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በጨረታ ማስከበሪያ፣ በውል ማስከበሪያ እና በቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ምትክ ተቋማቱን ካደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሲያቀርብ በ ሁለት ኤንቨሎፕ ሆኖ ዋናውና ቅጂው ላይ ስልጣን ባለው አካል መፈረምና ማህተም መደረግ አለበት፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው መዝጊያ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ዘግይቶ ቢመጣ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
8. የጨረታው ሰነድ የሚላከው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ግዥ ከፍል ድረስ በመምጣትበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በማስገባት ይሆናል፡፡
9. አድራሻ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ ከኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል አጠገብ ወይም ያኔት ኮሌጅ ፊትለፊት
10. ጨረታው በላይ በተገለፀው መሰረት ታህሳስ 14/2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌጅ ግዥ ክፍል ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፡፡
11. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 09 122 143 44
/0930 859 477
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ
Tender details
- Deadline: 2026-12-23
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-12-23 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa University
- Buyer TIN: 0000970957
- Buyer's registered address: Foreign Purchasing DivisionYekatit 12, Martyr's SquareAddis AbabaEthiopia
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Nov 17, 2026)
- Posted at: 2026-11-17T11:11:26.000Z
- Source: Qelal Tenders