Aluminium Products
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
ያገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የመፀዳጃ ቤት ሲንኮች፣ የእጅ መታጠቢያዎች፤ የዉሃ መያዣያ ሲንኮች የተለያየ ዓይነት የላሜራ ብረት በሮችና ታምብራታ በር እና አሉሙኒየም የመስኮት ፍሬምና ፕቭስ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በጨረታዉ መሳተፍና ዕቃዎችን መግዛት የሚፈልግ ድርጅትም ሆነ ግለሰብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የስራ ቀናት ዉስጥ ወደ መ/ቤታችን ግዥና ንብረት አስተዳደር በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በነፃ መዉሰድ ይችላል።
ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ8ኛዉ ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል። የ8ኛዉ ቀን የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ሂደቱ ይከናወናል።
የጨረታ ማስከበሪያ የግዥዉን ጠቅላላ ዋጋ 5% ብር Cpo Bid Bond ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለበት።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነዉ።
ማሳሰቢያ፦ ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ዋጋ ከመሙላቱ አስቀድመዉ የሚገዛዉን ዕቃ ባለበት ቀርበዉ ደረጃዉና ሁኔታዉን በሚገባ መመልከት አለበት።
አድራሻ ከዋናዉ ማዘጋጃ ከፍ ብለዉ ከመድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ዝቅ ብለዉ ወደ የትነበርሽ ማዞሪያ በዱንጉዛ ሕንፃችን ላይ እንገኛለን።
ስልክ 09-76-13-86-80
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-28
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ8ኛዉ ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-28 14:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ8ኛዉ ቀን ከረፋዱ 8፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gamo Zone Arba Minch Surrounding Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: 5%
- Published on: Addis Zemen (Nov 20, 2026)
- Posted at: 2026-11-20T07:40:21.000Z
- Source: Qelal Tenders