Amharic
11397 tenders
-
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ የተበላሹ ፕሪፎርሞች፣ የፕላስቲክ ቦትሎች እና ክዳኖች (Damaged Packaging materials) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ · Addis Ababa
Major contract Disposal Sale — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Lasta Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Construction Machinery and Equipment — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Textile, Garment and Leather — -
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት (ቦንጋ ከተማ) የተለያዩ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች (Toners) እና የደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Ethiopian Electric Utility · South West Ethiopia Region
Textile, Garment and Leather — -
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ለወረጃርሶ ወረዳ ከተማ አስተዳደር የመንገድ ስራ መብራት (Paawuzaa/Street Light Smart Pole Construction) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-30 · Werejarso Woreda FEDB · Oromia
Equipment and Accessories — -
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የህትመት ወረቀቶች፣ ቀለሞች፣ ፕሌቶች (ሎት 1) እና የህትመት ማሽነሪዎች (ሎት 2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Bole Printing P.L.C. · Addis Ababa
Printed Advertising Materials — -
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች እና የጽህፈት መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Kaffa Zone Decha Woreda Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት የአርሶ አደርና የከተማ ግብርና ግብአቶችን (እንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ፣ የንብ ቀፎ ከነ ህብረ ንቡ፣ የዶሮ ማርቢያ ኬጅ እና የእንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮ መኖ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Yeka Sub City Administration Chief Executive Office · Addis Ababa
Poultry, Bee and Animal Husbandry — -
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፓወር ፋክተር ኮሬክተር (Power Factor Corrector) ጥናት፣ አናሊሲስ፣ ዕቃ አቅርቦት እና ገጠመኝ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Yiha Real Estate P.L.C. · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የሸድ ግንባታ ከደረጃ 5 እና በላይ የሆኑ ጠቅላላ ተቋራጮችን (GC) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · North Wollo Zone F/E/D/B · Amhara
Building Construction — -
የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የ1ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ፣ በእሪንዛፍ እና በዘቢዳር ቀበሌዎች ለንግድና ኢንቨስትመንት የሚሆኑ ቦታዎችን (ፕሎቶችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Butajira City Municipality · Central Ethiopia
Land Lease & Real Estate — -
ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ2018 ሐምሌ 01 እስከ ሐምሌ 01 2019 ዓ.ም ድረስ ያለውን ዓመታዊ ኦዲት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · ነስር የወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ድርጅት · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
ደሊጀንት ኢንተለክችዋልስ የትምህርት ተቋም አክሲዮን ማህበር ከ2012 እስከ 2018 ዓ.ም የሒሳብ ዓመታት የፋይናንስ ሪፖርቶችንና የሒሳብ መዝገቦችን ለማስመርመር የውጭ ኦዲት ድርጅቶችን በግልጽ ውድድር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · ደሊጀንት ኢንተሌክቾዋልስ የት/ተቋም አ.ማ · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ካምፕ ለሚኖሩ አትሌት ስፖርተኞች የጅምናዚየም መስሪያ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ · Addis Ababa
Sport Materials and Equipment — -
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-25 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
በደቡብ ኦሞ ዞን የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-27 · South Omo Zone Bena Tsemay Woreda FEDB · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኀብረት ስራ ዩኒየን ከ01/02/18 እስከ 30/01/19 ዓ.ም ድረስ ያለውን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Sidama Aleto Farmers Cooperative Union · Sidama
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Lalibela City Administration Finance Office · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ ጂምናስቲክስ ፌዴሬሽን የማርኬቲንግ፣ የስፖንሰርሺፕ እና ኮሚዩኒኬሽን ስትራቴጂ፣ የግብይት እቅድ ማውጣት፣ እና የገቢ ማሰባሰብ አገልግሎት የሚሰጥ አማካሪ ኤጀንሲ በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · የኢትዮጵያ ጂምናስቲክስ ፌዴሬሽን · Addis Ababa
Other — -
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-07 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የ3ኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ (በሰንበቴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 11 ቦታዎችን የመኖሪያና የድርጅት ጠቅላላ የቦታው ስፋታቸው 2415 ካሬ ሜትር የሆነውን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Senbete City Administration City and Infrastructure Development Office · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የፀሐይ ኃይል ሰርፌስ ሴንትሪፉጋል ፓምፕ (Solar powered surface centrifugal Pump) አቅርቦት፣ ገጠማ እና ኮሚሽኒንግ እንዲሁም የመስኖ ከናል ጠለፋ ግንባታ ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Afar National Regional State Livestock, Agriculture and Natural Resource Development Bureau · Afar
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 3 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ በደብረማርቆስ ጎሬመቱ እና ሚዛን አማን ኤርፖርቶች የውሃ ምንጭ ጥናት፣ ምርመራና ልማት፣ ግንባታ፣ እንዲሁም የፓምፕ ሙከራና ጥናት፤ ዲዛይን እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing, Construction and Pumping Test and Study, Design and Cons
Deadline 2026-12-09 · Ethiopian Airlines Group (ETG) · Addis Ababa
Pumps, Motors and Compressors — -
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-23 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የቀለም ሮሎዎች፣ የኤጋ ቆርቆሮ፣ የተለያዩ ወረቀቶች ፕሌቶች እና የመሳሰሉ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Bole Printing P.L.C. · Addis Ababa
Other Sales — -
አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-04 · Amhara Bank S.C. · Amhara
House and Building Sale — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የውሃ ዕቃዎች እና የግንባታ ዕቃዎችን (ሎት 1 እስከ ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · ANRS Kalu Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Amhara Bank S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃ/የተ/የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር የኮፊ ሀውስ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ማሽኖች ዕቃዎች እና የፅዳት አገልግሎት ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Ethiopian Broadcasting Corporations · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳው ለ2019 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 1)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 2)፣ የመኪና ዘይት /ቅባት/ (ሎት 3)፣ የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት (ሎት 4) እና የጭነት መጓጓዥያ እቃ (ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Telemt Woreda FEDB · Amhara
Stationery —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.