Amharic
4924 tenders
-
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት 550 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ መጋዝን መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Sale Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Medical Equipment and Supplies Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ 24 ሰው እና በላይ የሚጭን የህዝብ ሰርቪስ መኪና የሥሪት ዘመኑ 2010 እና ወዲህ የሆነ መኪና ከሚያቀርቡት አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት የኮንትራት ውል መከራየት ይፈልጋል
—Vehicle Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል ለተሽከርካሪዎች የኢንሹራንስ አገልግሎት በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
—Insurance Service Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦታ ስፋት 200 ካሬ ሜትር G+3 የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
የጢስ እሳት ዉሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato -
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Stationery Published 21 Jul 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.