Amharic
11397 tenders
-
የቡሬ ከተማ አስ/ር/መ/ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መመሪያ ቁጥር 01/2005 መሰረት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · የቡሬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በ3 ሎቶች የተከፈሉ ዕቃዎችን (ሎት 1: ደንብ ልብስ፣ ሎት 2: የጽህፈት መሳሪያ እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ ሎት 3: የጽዳት ዕቃዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Addis Ababa Transport Authority Office · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በምስራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ዉስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-27 · Machakel Woreda F/E/D/Bureau · Amhara
Equipment and Accessories — -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስታት ግንኙነት እና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ልዩ ልዩ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እቃዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽዳት እቃዎችን እና የተሽከርካሪ የቅባትና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · የአብክመ የመንግስታት ግንኙነት እና ከክልሉ ውጭ ያሉ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኮሚሽን · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአዊ/ብሔ/አስ/ከ/ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-12-02 · Awi Nationality High Court · Amhara
House and Building Sale — -
በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የቢሮ ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · South Gonder Zone Fareta Woreda FEDB · Amhara
Building Construction — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጅማ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የጽሕፈት መሳሪያዎችን (ሎት-1) እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት (ሎት-2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Ethiopian Electric Utility · Oromia
Stationery — -
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ሎት 01 (CBC Machine Placement) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Wachemo University · Central Ethiopia
Health Related Services and Materials — -
በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን (5 ሎቶች/ቦታዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
የሰንዳፋ በኬ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ3 ሎቶች የተከፈሉ ዕቃዎችን (Lot 1: አላቂ የጽህፈት ዕቃዎች/Stationary፣ Lot 2: HDPE fitting & GS fitting፣ Lot 3: የደንብ ልብስ/Uniform) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Sendafa Beke City Water and Sewerage Service Organization · Oromia
Stationery — -
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Ethio Telecom · Oromia
Major contract Vehicle — -
የኢትዮጵያ ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን 3 ተሽከርካሪዎች (የጭነት አይሱዙ፣ Mark II ላንድክሩዘር እና ሱዙኪ ሳሙራይ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Berhane Wongel Baptist Church Development Organization (BWCDO) · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ ስራዎች የሚያስፈልጉ የተለያዩ አይነት ዕቃዎችን የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Police Commission of the Government of Central Ethiopia · Central Ethiopia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Kilinto Secondary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Arada Sub City Administration Design and Construction Work Office · Addis Ababa
Building Construction — -
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Gelan Health Post · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Tefeeri Mekonnen Poly Technic College · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
የሀዲያ ዞን ጤና መምሪያ የበሌሳ፣ ሞርሱጦ እና ሁማሮ ጤና ጣቢያ የፋርማሲ ብሎኮች ቀሪ ስራዎች ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Hadiya Zone Finance Bureau · Central Ethiopia
Building Construction — -
የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑ ጤና መምሪያ ለሚያስገነባው ለጌሜዶ ጤና ጣቢያ ቀሪ ስራዎች ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን (BC-7/GC-7 እና ከዚያ በላይ) አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-27 · Hadiya Zone Finance Bureau · Central Ethiopia
Building Construction — -
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Akaki Kaliti Sub-City Chief Executive Office, Government Procurement Office · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህር ዛፍ ግንድ፤ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Oromia Forest and Wildlife Enterprise · Oromia
Building and Finishing Materials — -
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Hawassa Livestock Breeding, Processing and Distribution Center · Sidama
Vehicle (garage service) — -
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Ethiopian Customs Commission · Addis Ababa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · ባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት · Amhara
Textile, Garments and Uniforms — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ደን አካባቢ ጥበቃና ልማት ቢሮ ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ፖሊተን ትዩብ፣ የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ለተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Central Ethiopia Regional Government Forestry and Environmental Protection and Development Bureau · Central Ethiopia
Plastic Products — -
በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን የደ/ጨ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የመንገድ ጥገና እና አዲስ መንገድ ቆረጣ ሥራ የሚሆኑ የተለያዩ ማሽነሪዎች (ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ የውሃ ቦቲ እና ገልባጭ መኪና) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት/ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Dewa Chefa Woreda FEDB · Amhara
Construction Machinery — -
ብርሃነ ወንጌል መጥምቃውያን ቤተክርስቲያን የልማት ድርጅት ያገለገለ ቶዮታ ሃርድቶፕ ላንድክሩዘር ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Berhane Wongel Baptist Church Development Organization (BWCDO) · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ጢስ እሳት ውሃ ሥራዎች ኃ.የተ.የግ.ማኅበር የቁፋሮ ቢቶች እና ሲሊንደር እንዲሁም የውሃ ጉድጓድ (Borehole) ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Tis Esat Water Works P.L.C · Amhara
Water Engineering Machinery and Equipment — -
አል-ዓፊያ አክሲዮን ማኅበር የ2019፣ 2020 እና 2021 የሂሳብ ዓመት የፋይናንስ መግለጫዎቹን እንዲመረምሩ ነፃ የውጭ ኦዲተሮችን ወይም የኦዲት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል
Deadline 2026-11-12 · የአል-ዓፊያ አክሲዮን ማኅበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን (ቧንቧ መገጣጠሚያ፣ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ፣ የጽህፈት መሳርያ፣ ብትን ጨርቅ፣ የተሰፉ ልብሶች፣ የወንድ እና ሴት ጫማ፣ እና ልብስ ስፌት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Debre Markos City Water and Sewerage Service · Amhara
Water Pipes and Fittings —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.